የታወቀውን የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ አቶ ኦባንግ ሜቶን ጋብዞ “ኢትዮጵያችን” ዛሬ የምትገኝበትን ውጥንቅጥ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበረሰብዓዊና በተለይም የሰብዓዊ መብት መከበርን ጉዳይ በሠፊው ያስሳል ። የዲያስፖራውስ ድርሻ ምንድነው? የሚለውንና ሌሎች ተመሳሳይ ጥያቄዎችን በማንሳት ለመወያየት ኢትዮ- በርሊን እሁድ Mai. 3.2015 ታላቅ ስብሰባ አዘጋጅቶ ፣ በብዛት በመገኘት የስብሰባው ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። When and what led us into…
Weiterlesen