Home ዋና ገፅ

 

Ethio-Berlin e.V. – der äthiopische Kultur-, Sozial- und Sportverein

Ethio-Berlin ist ein gemeinnütziger Kultur-, Sozial- und Sportverein in Berlin. Er hat sich im Jahr 2014 in Selbstorganisation gegründet. Das Angebot richtet sich schwerpunktmäßig an Kinder, Jugendliche und Familien äthiopischer Herkunft, aber auch an alle, die sich für Kulturaustausch interessieren. Der Verein ist offen für alle Äthiopien verbundenen Menschen, unabhängig von politischer, religiöser oder ethnischer Zugehörigkeit. Der Verein verfolgt das Ziel, durch seine kulturellen, sportlichen und gesellschaftlichen Aktivitäten die Völkerverständigung und Integration der äthiopischen Mitbürgerinnen und Mitbürger zu fördern. Generell wollen wir ein friedliches Miteinander und Verständigung fördern.

Die Kultur- und Sportangebote sind bereits gut etabliert. Seit dem Jahr 2021 bieten wir auch Sozialberatung und politische Bildungsarbeit an. Veranstaltungen zur politischen Situation stützen sich auf Dialog und Wissenschaft. Sie sind unabhängig von politischer, religiöser oder ethnischer Zugehörigkeit ausgelegt.

Bei Fragen zur Sozial- und Rechtsberatung schreiben Sie bitte eine E-Mail an beratung@ethioberlinev.com

Bei Fragen zu den Sprachkursen schreiben Sie bitte eine E-Mail an sprachkurs@ethioberlinev.com

Bei behördlichen Angelegenheiten können wir ggf. durch Beratung und Vermittlung behilflich sein.

 

ኢትዮ- በርሊን፣ የኢትዮጵያ የባህል፣የማህበረሰባዊና የስፖርታዊ ህጋዊ ማህበር።

  • የኢትዮ- በርሊን ፣ እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2014 ዓመተ ምህረት የተመሰረተ ባህላዊ፣ ማህበረሰባዊ፣ ስፖርታዊና ራሱን፣ በራሱ የሚያስተዳድር ህጋዊ ማህበር ነው።.
  • የኢትዮ በርሊን ማህበር የሚሰጠዉ አብዛኛዉ ግልጋሎት፣ ትዉልደ- ኢትዮጵያውዊያን ህጻናትን፣ ወጣቶችን፣ ቤተሰቦችን ይመለክታል።
  • እንዲሁም ሌሎችን፣ የኢትዮጽያን ባህል ለመተዋወቅና የባህል ልዉዉጥ ለማድረግ ፍላጎት ያላችዉን የማህበረስብ ክፍሎችንም ያካትታል።
  • የኢትዮ- በርሊን ማህበር ለማንኛዉም ለኢትዮጵያ ቅርብ ለሆኑና ወዳጅነት ለአላችው ሰዎች በሙሉ ከፖለቲካ፣ ክሃይማኖትና ከዘር ጥገኝነት/ ወገንተኝነት ነፃ በሆነ መልኩ ክፍት ነው።
  • ማህበሩ በየጊዜዉ ባህላዊ፣ስፖርታዊና የማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ፣ የህዝቦችን የእርስ በእርስ መግባባትንና መቀራረብን፣ ኢትዮጽያዉያን ክጀርመን ማህበረሰብ ጋር በስራ በኑሮ እንዲቀራርቡ
  • (ኢንትግሬሽን) ማድረግ ከአላማዎቹ ዋና፣ ዋናዎቹ ናቸው። በአጠቃላይ ማህበሩ በሰላም፣ በአንድነትና በመግባባት አብሮ መኖርን በጣም ይደግፋል።
  • የባህልና የስፖርት አቅርቦቶችን ተጠናክሮ በማቅረብ ላይ ይገኛል። ከ2021 ዓመተ ምህረት ጀምረን ማህበረሰባዊ ምክርና ፖለቲካዊ ትምህርት እንሰጣለን።
  • የፖለቲካን ሁኔታዎችን አስመልክቶ የምናደርጋችው የስብስባ ፕሮግራሞች በሙሉ፣ በሳይንስና በውይይት የተደገፉ ናችዉ። እነዚህም ውይይቶች ክፖለቲካ፣ ክሃይማኖትና ክዘር ጥግኝነት/ ወገንተኝነት ነፃ ናችወ።
  • ህብረተሰባዊ ወይንም የህግ ምክር ከፈለጉ beratung@ethioberlinev.com በዚህ ኢሜል እባኮትን ይጻፉልን::

  • ቋንቋ በተመለከተ ጥያቄ ካሎት sprachkurs@ethioberlinev.com በዚህ ኢሜል እባኮትን ጻፉልን፡፡