በኢትዮ – በርሊን ማህበር የተዘጋጀው በበርሊን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን “እኔም ለዓባይ አለሁ” በሚል በተለይም ታዳጊ ሕጻናት እኛም አሻራችንን ማስቀመጥ አለብን በማለት የተሳተፉበት እንዲሁም በታዋቂዋ ሠዓሊ በየናትፋንታ አባተ የተበረከተ ሥዕል ለጨረታ ቀርቦ ከፍተኛ ገቢ የተገኘበት የገቢ ማሰባሰሰቢያ ፕሮግራም 01/08/2020 በርሊን

====================
የጀርመኗ ዋና ከተማ በርሊን፣ የሀበሻ መናኸሪያዋ ፍራንክፈርት እና የኑረንበርግ ከተማ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዐት ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገውባቸዋል። በሁሉም ከተሞች ኢትዮጵያዊነት ነግሶ፣ አንድነታችን አይሎ ታይቷል ስንተባበር እና አንድ ስንሆን ጠላቶቻችንን ምን ያህል አንገት የምናስደፋ መሆናችንንም አሳይተንበታል። ኢትዮጵያ አትፈርስም ሊያፈርሷት ያሰቡት ግን ይወድቃሉ።

በጀርመን ዋና ከተማ በበርሊን እና በአካባቢዋ በሚኖሩ ኢትዮጲያውያን እና ትውልደ ኢትዮጲያውያን 124ኛውን የአድዋ የድል ቀን በአል እ.ኤ.አ ማርች 7. 2020 በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል፡፡
የ አድዋ ብአል 2019 ኢትዮበርሊን
የኢትዮበርሊን 5ኛ አመት አከባበር











Einschulung 2018 Ethioberlin e.V.
ኢትዮበርሊን አመራር በኢትዮጲያ ኢምባሲ


Grill2018




Ethioberlin in Stuttgart














Einschulung 2018 Berlin


































2015 አዲስ አመት በ ሴቶች ኑኡስ ኮሚቴ (2015 Ethiopia new Year Frauen)












































































2015 በፍራንክፈርት የበሀልና የስፖርት ዝግጅት (2015 Frankfurt Fussball )





































