ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ቫይረስ በተመለከት ከጀርመን ያለውን ቴከኒካዊ ልምድና አስተያየት በማማከል ይጠቅማል ያልኩትን፣ ከዚህ በፊት ከተነበበው ወይም ክሚታወቀው በተጨማሪ ለማገናዘቢያ ይሆናል በማለትና በማሰባስብ እንደሚከተለው ለማቅረብ እሞክራልሁ። ኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ ስጋቶችም እየጨመሩ ይገኛሉ። መደናገጥ፣ ፍርሃት እና ያለቅጥ መረበሽ ባያስፈልግም። አውሮፓ ውስጥ መንግስት አስፈላጊውን ቁጥጥሮች እና እርምጃዎችን ጀምሮዋል፣ መስሪያ ቤቶች፣ ተቋማት እና ኩባኛዎችም የመከላከያ እቅድ እያወጡ ነው።…
Weiterlesen
የተከበሩ Prinz Asfawossen Asserate Berlin, Freie Universitaet ተገኝተው Vortrag ስለሚያደርጉ ፣ ሁሉም በርሊንና አካባቢ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ተጋብዟል ። አድራሻ በርሊን Holzlaube, Fabeckstr. 23-25 Hoersaal -1. 2009 ቀን በ 15።01።2019 ማክሰኞ ሰአት በ 18።30
በኢትዮጲያ የተጀመረውን ለውጥ በመደገፍ የኢትዮበርሊ ማህበር ያለምንም ማሰላሰል፣ በኢትዮጲያ ህዝብ ድጋፍ የታጀበ ለውጥ ሰለነበረ፣ ማህበሩ ይህን ለውጥ በበርሊን ከተማና አካባቢዎች ካሉት ኢትዮጲያዊያንና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን በመሆን ዝግጅት አዘጋጅቶ በ 2018 በደማቅ ሆኔታ ማክበሩ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው፡፡ በዚሁ ቀን የኢትዮጵያና የኤርትራ ኢምባሲ ወኪሎች ተጋብዘው እንዲገኙ ተደርገዋል፡፡ በዚሁ ዝግጅት የተገኙት የኢትዮጲያ ኤንባሲ ወኪሎች፣ ከማህበሩ ጋር አብሮ…
Weiterlesen
Auf Einladung von -Act – Verein, waren unsere Ethioberlin Verein Mitglieder dabei, um anschließend an die Podiumsdiskussion über Landraub teilzunehmen. Unser Mitglied Herr Haile Mengesha, der auch Privat – Unternehmer in Äthiopien, war und ist, hat an die Podiumsdiskussion teilgenommen und seine Erfahrungen zur – Landgrabbing – im Heimatland Äthiopien erläutert. Wie Naturvölker von…
Weiterlesen