Ethioberlin e.V. Grillparty 07.07.2018ኢትዮበርሊን ግሪል ፓርቲ !!!

Ethioberlin e.V. Grillparty 07.07.2018ኢትዮበርሊን ግሪል ፓርቲ !!!

 

አዘጋጅ፦  የኢትዮበርሊን፡የስፓርትና፡የባህል፡ንዑስ፡ኮሚቴ፤

  ቦታ፦  ቴምፕልሆፍ፡መናፈሻ፡(ErholungsPark Flughafen Tempelhof)!መግቢያ፡ኮሎምቢያ፡ዳም፡(Eingang Colombiadamm)

  ቀን፦Juli 07.2018

  ስአት፦  14:00 ስአት፡ጀምሮ፤

ቦታውን ለማወቅ እንዲረዳዎት ከዚህ አጠገብ ያለውን ሊንክ ይጫኑ eingang columbiadamm tempelhofer feld – Google Maps

 

 

አላማዉ፡ከልጆቻችን፣ወዳጆቻችንና፡ቤተሰቦቻችን፡ጋር፡በመሆን፡አብረን፡እየበላንና፡እየጠጣን፡እንዲሁም፡እየተዝናናን፡ሽቱትጋርት፡ለሚደረገዉ፡ESCFE ዝግጅት፡የሚሆን፡ገንዘብ፡ማሰባሰብ፤

    የተለያዩ፡ዝግጅቶች፡ከተለያዩ፡ጣፋጭ፡ምግቦች፡ጋር፡ተዘጋጅተዉ፡ሙሉ፡መስተንግዶ፡ይደረግልዎታል!

     ቦታዉ፡ለልጆችም፡አመች፡መጫወቻ፡ስላለዉ፡ኀሳብን፡ጥሎ፡መዝናናት፡ይቻላል።

    ከቻላችሁ፡ምንጣፍ፡ነገር፡ወይንም፡ቀላል፡ታጣፊ፡ወንበር፡አንጠልጥላችሁ፡ብትመጡ፡ይመረጣል።

    ኢትዮበርሊን፡የስፓርት፡ኮሚቴ!