ታ ላ ቅ፡የ ግ ሪ ል፡ፓ ር ቲ!

ታ ላ ቅ፡የ ግ ሪ ል፡ፓ ር ቲ!

ቦታ፦ ቴምፕልሆፍ፡መናፈሻ፡(ErholungsPark Flughafen Tempelhof)!መግቢያ፡ኮሎምቢያ፡ዳም፡(Eingang Colombiadamm)
ቀን፦June 16:2018
ስአት፦ ከ14:00 ስአት፡ጀምሮ፤
eingang columbiadamm tempelhofer feld – Google Maps

አላማዉ፡ከልጆቻችን፣ወዳጆቻችንና፡ቤተሰቦቻችን፡ጋር፡በመሆን፡አብረን፡እየበላንና፡እየጠጣን፡እንዲሁም፡እየተዝናናን፡ሽቱትገርት፡ለሚደረገዉ፡ESCFE ዝግጅት፡የሚሆን፡ገንዘብ፡
ማሰባሰብ፤
የተለያዩ፡ዝግጅቶች፡ከተለያዩ፡ጣፋጭ፡ምግቦች፡ጋር፡ተዘጋጅተዉ፡ሙሉ፡መስተንግዶ፡ይደረግልዎታል!
ቦታዉ፡ለልጆችም፡አመች፡መጫወቻ፡ስላለዉ፡ኀሳብን፡ጥሎ፡መዝናናት፡ይቻላል።
ከቻላችሁ፡ምንጣፍ፡ነገር፡ወይንም፡ቀላል፡ታጣፊ፡ወንበር፡አንጠልጥላችሁ፡ብትመጡ፡ይመረጣል።
ኢትዮበርሊን፡የስፓርት፡ኮሚቴ!