Ethioberlin e. V. Einschulungstag am 25.08.2018 in Berlin

Ethioberlin e. V. Einschulungstag am 25.08.2018 in Berlin

 

                                                        ሰላም ለናንተ ይሁን የኢትዮብርሊን ቤተሰቦች !

 

እንደተለመደው በዚህ አመትም ወደትምህርት ቤት የሚገቡ አይንሹሉንግ ( Einschulung) የሚያደርጉ

ልጆች ያሏችሁ እየተዘጋጀን ስለሆነ ብዛታቸውን  ለማወቅ ይረዳን ዘንድ  በ 07642215114 ወይም

017661685781 ቀደም ብላችሁ እንድታሳውቁን አደራ እንላለን፡፡ ቦታው Tempelhof Flughafen Colombiadamm ሁሌ የምናደርግበት ቦታ ነው ሰአት ከ 13:00 Uhr ጀምሮ፡፡

ኢትዮበርሊን የሴቶች ንኡስ ኮሚቴ