Ethioberlin e. V. Einschulungstag am 25.08.2018 in Berlin
ሰላም ለናንተ ይሁን የኢትዮብርሊን ቤተሰቦች !
እንደተለመደው በዚህ አመትም ወደትምህርት ቤት የሚገቡ አይንሹሉንግ ( Einschulung) የሚያደርጉ
ልጆች ያሏችሁ እየተዘጋጀን ስለሆነ ብዛታቸውን ለማወቅ ይረዳን ዘንድ በ 07642215114 ወይም
017661685781 ቀደም ብላችሁ እንድታሳውቁን አደራ እንላለን፡፡ ቦታው Tempelhof Flughafen Colombiadamm ሁሌ የምናደርግበት ቦታ ነው ሰአት ከ 13:00 Uhr ጀምሮ፡፡
ኢትዮበርሊን የሴቶች ንኡስ ኮሚቴ