የኢትዮበርሊን ማህበር Attac ተብሎ ከሚጠራው ድርጅት በቀረበለት ግበዣ መሰረት፣ የ ኢትዮበርሊን ማህበር አባል የሆኑት አቶ ሀይሌ መንገሻ ……

የኢትዮበርሊን ማህበር Attac ተብሎ ከሚጠራው ድርጅት በቀረበለት ግበዣ መሰረት፣ የ ኢትዮበርሊን ማህበር አባል የሆኑት አቶ ሀይሌ መንገሻ ……

በ10.12.2018  “ Das grüne Gold – DEAD DONKEYS FEAR NO HYENAS (OmU)”  ተብሎ የተሰየመውን ፊልም፣ በ Attac  በሚባል ድርጅት አቀናጂነት  ሰለአፍሪካ እይታ “regenbogenKINO” በሚባለው የፊልም አዳራሽ ታይቷል፡፡ ይህን ያዘጋጀው ድርጅት የኢትዮበርሊንን  ህጋዊ ማህበር ደርጅትን ጋር ግንኙነት በመፍጠር አንድ የመህበራችን አባል ተልኮ ከፊልሙ በሗላ ለሚደረገው ውይይት ውይይቱን እንዲመሩል በጠየቁት መሰረት አቶ ሀይሌ መንገሻ በቦታው ተገኝተው ለታደሚው ህዝብ ከ Attac  ወኪሎች ጋር አበረው መርተዋል፡፡